🇪🇹🇰🇲 ኢትዮጵያና ኮሞሮስ በጤናው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተወያዩ።
🇪🇹🇰🇲 ኢትዮጵያና ኮሞሮስ በጤናው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተወያዩ። የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ካለው 5ኛው ዓለም አቀፍ የአፍሪካ የሕዝብ ጤና ጉባኤ (CPHIA 2026) ጎን ለጎን፣ ከኮሞሮስ ኅብረት የጤናና ማኅበራዊ ጥበቃ ሚኒስትር አሃማዲ ሲዲ ናሁዳ ጋር ፍሬያማ የሁለትዮሽ ውይይት አካሂደዋል። ውይይቱ ሁለቱ ሀገራት በጤናው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር በማጠናከርና የጋራ የሕዝብ ጤና ግቦቻቸውን በማሳካት ላይ ያተኮረ ነበር። በተለይም የጤና ሥርዓትን ማጠናከር፣ የልምድ ልውውጥ ማድረግና አዳዲስ የሕዝብ ጤና ተግዳሮቶችን መቋቋም የሚችል ጠንካራ የጤና ሥርዓት መገንባት የውይይታቸው ዋና ዋና ትኩረቶች ነበሩ። ዶ/ር መቅደስ ዳባ የሁለቱን ሀገራት የጋራ ቁርጠኝነት ወደ ተጨባጭ ትብብር በመቀየር፣ ለሁለቱም ሕዝቦች ዘላቂ ጥቅም የሚያስገኝ ሥራ…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗