ፆረና‼

WASULIFEneutral2026-11-27 16:25:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

ፆረና‼ በኢትዮ-ኤርትራ ድንበር ፆረና የተኩስ ልውውጥ‼ 📌ውጥረቱ ተባብሷል:: በኢትዮ-ኤርትራ ድንበር አካባቢ በተለይም በፆረና-ዛላምበሳ መስመርና ድንበር አካባቢዎች ውጥረት መባባሱን ተከትሎ ዛሬ ለሰዓታት የቆዬ የተኩስ ልውውጥ መደረጉ ተሰምቷል። የህወሓት እና የኤርትራ ኃይሎች በጋራ በከባድ መሳሪያ ትንኮሳ መጀመራቸውንና የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ተከታታይ የድሮን እርምጃ መውሰዱን ነው መረጃው የሚያመለክተው።ከዚህ ጋር ተያይዞ የአካባቢው ነዋሪዎች መፈናቀላቸውና ወታደራዊ ትንቅንቁ እየጨመረ መሆኑ ተመላክቷል። በሌላ በኩል በራማና ሽራሮ በኩል ከኤርትራ አካባቢ በርካታ የህወሓት ታጣቂዎች እጃቸውን እየሰጡ እንደሚገኙ ሲገለጽ፣ ዓለም አቀፍ አካላት ችግሩ በሰላም እንዲፈታ ጥሪ እያቀረቡ ነው። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]