በተቋም ስም አጭበርባሪዎች መጥተዋል‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-11-27 16:35:37 UTC
AdYour ad here[email protected]

በተቋም ስም አጭበርባሪዎች መጥተዋል‼️ " ... መታወቂያቸውን ጠይቁ መታወቂያው ላይ ያለውን ባርኮድ በስልክ ስካን በማድረግ ትክክለኛ ማንነታቸውን አረጋግጡ " - ገቢዎች ቢሮ " የገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች ነን " በሚል ስም የንግድ ተቋማትን ሲያጭበረብሩ ነበሩ የተባሉ ሁለት ግለሰቦች በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ገልጿል። ተጠርጣሪዎቹ በቱሉ ዲምቱ ወረዳ በንግድ ቤቶች በመዞር " ያለደረሰኝ ግብይት ፈጽማችኋል " በሚል 100 ሺህ ብር ቅጣት እንደሚጣልባቸው በመግለጽ፣ ቅጣቱን ለመንግስት ከመክፈል ይልቅ ለእነሱ 50 ሺህ ብር እንዲከፍሉ በመጠየቅ ሲያጭበረብሩ ነበር። ግለሰቦቹ እውነተኛ ማንነታቸውን በመደበቅና ሐሰተኛ መታወቂያ በማዘጋጀት ወንጀሉን ሲፈጽሙ መቆየታቸው ተገልጿል። ተጠርጣሪዎቹ አቶ ምትኩ ጋዲሰ በሐሰተኛ ስም አየለ ጥላሁን፣ እንዲሁም አቶ ጌታሁን…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]