ይሄ መንግስት በጣም ይቆያል” ጠ/ሚ አብይ አህመድ

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-11-27 16:16:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

ይሄ መንግስት በጣም ይቆያል” ጠ/ሚ አብይ አህመድ <<ይሄ መንግስት ሰኞ ይወድቃል፣ ይሄ መንግስት ማክሰኞ ይወድቃል፣ ይሄ መንግስት መስከረም ነው መብቂያው፣ ይሄ መንግስት ጥቅምት ነው መብቂያው።እኔ አይመስለኝም ይሄ መንግስት በጣም ይቆያል።ይህ መንግስት ራሱን ለማቆየት ሳይሆን የኢትዮጵያን ብልጽግና መሰረት ለመጣል በጣም በጭካኔ መንገድ ነው እየሰራ ያለው። መቼም ቢሆን አይሳካላችሁም።እናንተ አንድ ስቴፕ ስታስቡ 20 እጥፍ የሚያስብ መንግስት ነው ያለው። እናንተ የአንድ ወር ስትዘጋጁ የ20 አመት የሚዘጋጅ መንግስት ነው ያለው።ቢቀር አብረን ብንሆን የሌሎች መሳሪያ ከመሆን ብንቆጠብ ጥሩ ነው።>> ጠ/ሚ አብይ አህመድ

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]