ታላቅ ሩጫ በኢትዮጵያ አየር ኃይል

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-11-27 16:20:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

ታላቅ ሩጫ በኢትዮጵያ አየር ኃይል የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ህዳር 18 ቀን 2019 ዓ.ም ሁለተኛው ዙር የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ታላቅ ሩጫ በኢትዮጵያ አየር ኃይል የፊታችን እሁድ በቢሾፍቱ ከተማ ይካሄዳል። በሁለቱም ፆታ ለሚያሸንፉ አትሌቶች ለእያንዳንዳቸው 1ኛ ለውጡ 500 ሺህ ብር 2ኛ ለወጡ 250 ሺህ ብር 3ኛ ለወጡ 150 ሺህ ብር ሽልማት ተዘጋጅቷል እሁድ ቢሾፍቱ እንገናኝ።

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]