አንቶኒዮ ሩዲገር ከጀርመን ብሔራዊ ቡድን ራሱን አገለለ፡፡
አንቶኒዮ ሩዲገር ከጀርመን ብሔራዊ ቡድን ራሱን አገለለ፡፡ የ33 ዓመቱ የሪያል ማድሪድ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች አንቶኒዮ ሩዲገር የሀገሩን መለያ ለብሶ እንደማይጫወት አስታውቋል፡፡ በጀርመን ብሔራዊ ቡድን ውስጥ ልምድ ካላቸው እና በብሔራዊ ቡድኑ ለረዥም ዓመት ከቆዩት ተጫዋቾች መካከል የኾነው ሩዲገር ለወጣቱ ትውልድ ዕድል ለመስጠት በሚል ከብሔራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን አስታውቋል፡፡ አንቶኒዮ ሩዲገር የጀርመን ብሔራዊ ቡድን መለያ ለብሶ ከታዳጊ ቡድኑ እስከ ዋናው ቡድን ድረስ ተጫውቶ አሳልፏል፡፡…
Read the full story at amharamassmedia ↗