“ሥራችሁን በአግባቡ ሥትሠሩ ሕዝብ ያመሠግናችኋል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-02 07:58:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ሥራችሁን በአግባቡ ሥትሠሩ ሕዝብ ያመሠግናችኋል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) የአማራ ክልል መንገድ፣ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል መንገድ፣ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ቢሮ ኀላፊ ጋሻው አወቀ (ዶ.ር) “በ2018 በጀት ዓመት የፈጸምናቸውን የመንገድ፣ የትራንስፖርት እና የሎጂስቲክስ ሥራዎቻችን በጥልቀት እንገመግማለን፣ ውጤታማ ሥራዎችን አጠናክረን እናስቀጥላለን፤ በሂደቱ የታዩ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]