🇨🇳

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-11-27 22:33:45 UTC
AdYour ad here[email protected]

🇨🇳 ሙሰኞችን እስከ #ሞት የምትቀጣው ቻይና ! በሙስና የተከሰሱት የቀድሞ የቻይና ባለስልጣን የሁለት ዓመት ገደብ ያለበት የሞት ፍርድ ተፈረደባቸው። • ያላቸው ንብረት ሁሉ ይወረሳል። የቀድሞው የቻይና ጓንግዚ ግዛት አስተዳዳሪ ላን ቲያንሊ፣ ከፍተኛ መጠን ያለው ጉቦ በመቀበል ወንጀል በሁናን ግዛት በሚገኝ ቻንግዴ የህዝብ ፍርድ ቤት የሁለት ዓመት እገዳ ያለበት የሞት ፍርድ ተፈርዶባቸዋል። የ64 ዓመቱ ባለስልጣን ከ2008 እስከ 2025 ባሉት ዓመታት ውስጥ ስልጣናቸውን ያለአግባብ በመጠቀም ለግለሰቦችና ለድርጅቶች ፦ - የንግድ ስራዎችን፣ - የፕሮጀክት ኮንትራቶችን - የሹመት ዕድሎችን በማመቻቸት ከ587 ሚሊዮን ዩዋን በላይ የሚያወጣ ገንዘብና ውድ ስጦታዎችን በጉቦ መልክ ተቀብለዋል። ፍርድ ቤቱ ተከሳሹ የፈጸሙት ሙስና በሀገርና በህዝብ ጥቅም ላይ ከፍተኛ ጉዳት በማድረሱ የሞት ቅጣት…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]