በአስመራ የከፋ የውሃ እጥረት ተከሰተ‼
በአስመራ የከፋ የውሃ እጥረት ተከሰተ‼ በኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ መደበኛ የቧንቧ ውሃ በመቋረጡ ነዋሪዎች ለከፍተኛ እንግልት ተዳርገዋል። አቅም ያላቸው ውሃ በውድ ዋጋ ከቦቴ ሲገዙ፣ አነስተኛ ገቢ ያላቸው ደግሞ የዝናብ ውሃ ለመሰብሰብና ከቀይ ባህር የሚጓጓዘውን የጨው ውሃ ለቤት ውስጥ ፍጆታ ለማዋል መገደዳቸው ተገልጿል። ለችግሩ የአየር ንብረት ለውጥ፣ የመሰረተ ልማት ውድቀትና ደካማ አስተዳደር በምክንያትነት የተጠቀሱ ሲሆን፣ ክስተቱ በነዋሪዎች ላይ የጤና ስጋትና የኑሮ ጫና ፈጥሯል። #WasuMohammed 👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ…
Read the full story at wasulife ↗