በአዲስ አበባ መጪውን አዲስ ዓመት ተከትሎ ገበያን ለማረጋጋት የሚያስችሉ ስራዎች ተከናውነዋል ተባለ

ZENA24NOWneutral2026-09-02 08:06:41 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአዲስ አበባ መጪውን አዲስ ዓመት ተከትሎ ገበያን ለማረጋጋት የሚያስችሉ ስራዎች ተከናውነዋል ተባለ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ መጪውን የአዲስ ዓመት በዓልን አስመልክቶ ከፍተኛ የምርት እና የአገልግሎት ፍላጎትን ለማሟላት በተደረጉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ዙሪያ በዛሬው እለት ለመገናኛ ብዙሀን ባለሙያዎች መግለጫ ሰጥቷል። ቢሮው ከከተማ እስከ ወረዳ ከሚገኙ የሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር የምርት እጥረት እንዳይኖር እና ያልተገባ የዋጋ ጭማሪን ለመከላከል እየሰራ እንደሚገኝ ገልጿል። በበዓሉ ወቅት የህብረተሰቡን የምግብና የመሰረታዊ ፍጆታ ምርቶች ፍላጎት በበቂ ሁኔታ ለማሟላት ሰፊ ዝግጅት መደረጉ ተገልጿል። ለዚህም ይረዳ ዘንድ 5 የቁም እንስሳት መሸጫ ማዕከላት፣ 264 የቅዳሜና የእሁድ ገበያዎች ፣ የሸክላ፣ የአትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም የፋብሪካ ምርቶች መሸጫ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]