በምርታማነት ማንሠራራት፤ የአማራ ክልል አዲስ የግብርና ጉዞ!
በምርታማነት ማንሠራራት፤ የአማራ ክልል አዲስ የግብርና ጉዞ! የ25 ዓመት አሻጋሪ እና ዘላቂ የልማት ዕቅድ ታቅዶ ወደ ሥራ የተገባበት የመጀመሪያው ዓመት በግብርና ዘርፎች አበረታች ውጤቶች መመዝገባቸውን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ኀላፊ ደረጀ ማንደፍሮ በክልሉ ከተመዘገበው የ7 ነጥብ 9 በመቶ ጥቅል የምርት ዕድገት ውስጥ የግብርና ዘርፉ ሚና ከ5 ነጥብ 5 በመቶ በላይ መኾኑን ገልጸዋል። በምርት ዘመኑ…
Read the full story at amharamassmedia ↗