ሞት እና እገታ ያብቃ በአዲሱ ዓመት
ሞት እና እገታ ያብቃ በአዲሱ ዓመት ሰላምን ስጡን – ወጣቶች ወጣትነት የሕይወት ዘመን ስንቅ የሚያዝበት፤ የለውጥ መሠረት የሚገነባበት፤ ጉልበት ሳይደክም ሃብት ለመያዝ፤ ዓላማን ለማሳካት፤ ስኬትን ለመጎናጸፍ ትግል የሚደረግበት የሕይወት ወሳኝ ጊዜ ነው። የአዲስ ዓመት ዋዜማ ደግሞ ለወጣቶች ልዩ ያደርገዋል። ወጣትነታችውን በስኬት ለማጀብ የሕይወት ዘመን መስመራቸውን የሚለዩበት፤ የለውጥ መንገድን የሚቀይሱበት፤ ፈተናን ተቋቁሞ ውጤታማ ለመኾን ብርታትን፤ ብልሃት…
Read the full story at amharamassmedia ↗