የሐራ መሬት ጦር ለሕወሓት ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ሰጠ‼

WASULIFEneutral2026-09-02 08:52:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሐራ መሬት ጦር ለሕወሓት ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ሰጠ‼ ራሱን የትግራይየሰላም ኃይል(TPF) የሐራ መሬት የተምቤን ዞን ጦር የሕወሓት ቡድን በዞኑ ህዝብ ላይ እያካሄደ ያለውን የዕገታ እና የይዘውታ ፍተሻ ድርጊት በአስቸኳይ እንዲያቆም ማስጠንቀቂያ ሰጠ። የTpf ጦሩ ባወጣው ይፋዊ መግለጫ እንዳመለከተው፣ ባለፉት ጥቂት ቀናት ውስጥ የሕወሓት መዋቅር የለውጥ ደጋፊ ናቸው ያላቸውን ወጣቶች፣ ምሁራን፣ ነጋዴዎች እና ተጋዳላዮችን በሌሊት የመከበብ እና የማፈስ ተግባር ፈጽሟል። በዚህ እርምጃም ቢያንስ 34 ንጹሃን ዜጎች ታፍነው ወደ ያልታወቁ ካምፖች መወሰዳቸውን ገልጿል። ድርጊቱ በሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች እና የአካባቢው ካድሬዎች ትዕዛዝ የተፈጸመ መሆኑን ያስታወቀው አማፂ ጦሩ፣ ድርጊቱን የሚፈጽሙ አካላት ከሕጋዊ ተጠያቂነት እንደማያመልጡ በማሳሰብ አፈሳው በአስቸኳይ እንዲቆም አዟል። በመጨረሻም…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]