ኬንያ በአፍሪካ ቀዳሚዋ የሰልባጅ አስመጪ ሀገር ናት

ADDIS_REPORTERneutral2026-11-28 04:19:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኬንያ በአፍሪካ ቀዳሚዋ የሰልባጅ አስመጪ ሀገር ናት ኬንያ በአካባቢው ቋንቋ «ሚቱምባ» በመባል የሚታወቁትን ያገለገሉ አልባሳት (ሰልባጅ) ከውጭ በማስመጣት በአፍሪካ ቀዳሚዋ ሀገር ናት። ሀገሪቱ በየዓመቱ ከ180 ሺህ ቶን በላይ (ወደ ግማሽ ቢሊዮን ገደማ የሚጠጋ ልብስ) ያገለገሉ አልባሳትን ወደ ሀገር ውስጥ የምታስገባ ሲሆን፣ ዓመታዊ የግዢ ዋጋውም ከ200 ሚሊዮን እስከ 300 ሚሊዮን ዶላር እንደሚገመት ተመልክቷል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]