#ልዩዘገባ | ነቢይ ነን በማለት የሰበሰቡትን በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ከሀገር እንዳሸሹ በተጠረጠሩ ግለሰቦች እና ተቋማት ላይ ሰፊ የወንጀል ምርመራ መጀመሩ ተሰማ

MESERETMEDIAneutral2026-11-28 04:16:45 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ልዩዘገባ | ነቢይ ነን በማለት የሰበሰቡትን በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ከሀገር እንዳሸሹ በተጠረጠሩ ግለሰቦች እና ተቋማት ላይ ሰፊ የወንጀል ምርመራ መጀመሩ ተሰማ አንዳንዶቹ "ነቢያት" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን እንደሚደግፉ በማስመሰልና ይህንኑ እንደ ከለላ በመጠቀም የሚያስጠረጥር ወንጀል መፈፀማቸው ለምርመራው መነሻ ነው ተብሏል። እነማን ይገኙበታል? ዝርዝሩን ይዘናል https://www.meseretmedia.org/p/f7e

Read the full story at meseretmedia ↗
AdYour ad here[email protected]