ሚኒስትሯ ተራ ታካሚ መስለው የወሰዱት እርምጃ‼️
ሚኒስትሯ ተራ ታካሚ መስለው የወሰዱት እርምጃ‼️ የኡጋንዳዋ የጤና ሚኒስትር ሌቦችን ለመያዝ የሄዱበት ርቀት ውጤት አምጥቶለታል። በኡጋንዳ የመንግሥት ሆስፒታሎች ውስጥ በሕመምተኞች ላይ የሚፈጸመውን ሕገ ወጥ የገንዘብ ብዝበዛና የእንግልት ጥቆማ የተከታተሉት የሃገሪቱ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ሳራ አቺየንግ ነገሩ ስር የሰደደ ነው ብለዋል። ድርጊቱን እጅ ከፍንጅ ለመያዝ ራሳቸውን ተሸፋፍነው ተራ ታካሚ መስለው ባደረጉት አስደናቂ እንቅስቃሴ አዎንታዊ ውጤት ማስመዝገባቸው ተገለጸ። ሚኒስትሯ በካምፓላ በሚገኘው ናጉሩ ሆስፒታል በድብቅ ባደረጉት ምልከታ የሕዝቡ የምሬት ምንጭ የሆኑ አንዳንድ የጤና ባለሙያዎች በመንግሥት ተቋማት ውስጥ ከፍተኛ ችግር እየፈጠሩ መሆናቸውን በገሃድ አረጋግጠዋል። በነጻ ሊሰጡ የሚገባቸው የሕክምና አገልግሎቶች ላይ ክፍያ ሲጠየቅባቸው የቆዩት ዜጎች ምሬት ትክክለኛነት…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗