መሬትን ከይዞታ ማረጋገጫ ወደ ፋይናንስ አቅም ያዘመነው አዲሱ አሠራር።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-02 08:47:24 UTC
AdYour ad here[email protected]

መሬትን ከይዞታ ማረጋገጫ ወደ ፋይናንስ አቅም ያዘመነው አዲሱ አሠራር። የአማራ ክልል መሬት ቢሮ የክልሉን የ25 ዓመት አሻጋሪ ዕድገት እና ዘላቂ ልማት ግብ መሠረት በማድረግ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 ዓ.ም ዕቅድ ትውውቅ ከባለድርሻ አካላት ጋር አካሂዷል። በመድረኩ የመሬት ቢሮ ኀላፊ ሲሳይ ዳምጤ እንደገለጹት ቢሮው የገጠር እና የከተማ የመሬት አሥተዳደር ሥርዓትን በማዘመን እንዲሁም መረጃዎችን በዲጂታል መንገድ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]