የሶሻል ሚዲያ ስክሪፕት ጸሐፊ

HAHUJOBSneutral2026-11-28 05:20:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሶሻል ሚዲያ ስክሪፕት ጸሐፊ #bookland #creative_arts #Addis_Ababa 10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - በስነ-ልቦና እና አነቃቂ መጽሐፍት ዙሪያ አጫጭርና ትኩረት ሳቢ የቲክቶክ ስክሪፕቶችን መጻፍ - ከመጽሐፍት ውስጥ ጠቃሚ ሀሳቦችን፣ ትምህርቶችንና መልዕክቶችን መለየትና ለቪዲዮ ይዘት ማዘጋጀት - ተመልካቾችን የሚስቡ አነቃቂ የሆኑ ስክሪፕቶችን መጻፍ - የተመረጡ የስነ-ልቦናና አነቃቂ መጽሐፍትን ሀሳቦችን በቀላል፣ ግልጽና ተመልካችን በሚስብ መልኩ ማቅረብ - የስክሪፕቶችን ይዘት ትክክለኛነትና ጥራት ማረጋገጥ Quanitity Required: 2 Minimum Years Of Experience: #3_years Salary: 15000.00 Deadline: November 30, 2026 How To Apply…

Read the full story at hahujobs ↗
AdYour ad here[email protected]