ኢትዮጵያ የነገ መሠረቷን ዛሬ ላይ በፅናት እየገነባች ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-28 05:53:29 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያ የነገ መሠረቷን ዛሬ ላይ በፅናት እየገነባች ነው። የዓባይን ወንዝ ለልማት ባዋለችበት ጉባ ሰማይ ሥር ላይ ከተበሰሩት የ30 ቢሊዮን ዶላር ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የኾነው የኒውክሌር ቴክኖሎጂ የሀገሪቱን መጻኢ ዕጣ ፈንታ በውል የሚወስን ታሪካዊ ምዕራፍ ኾኗል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ ቀድማ መጀመር የነበረባት፣ ነገር ግን ዘግይቶም ቢኾን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]