የክርስቲያኖ ሮናልዶ ልጅ ድንቅ የቅጣት ምት ግብ አስቆጥሮ የአባቱን የደስታ አገላለጽ አሳየ።
የክርስቲያኖ ሮናልዶ ልጅ ድንቅ የቅጣት ምት ግብ አስቆጥሮ የአባቱን የደስታ አገላለጽ አሳየ። የፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ልጅ የኾነው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ጁኒየር በተሰለፈበት ጨዋታ ሁለት ግቦችን በማስቆጠር ድንቅ ብቃቱን አሳይቷል። ታዳጊው ተጫዋች በጨዋታው አንድ አስደናቂ የቅጣት ምት ግብ ያስቆጠረ ሲኾን፣ ግቡን ካስቆጠረ በኋላም የአባቱ መለያ የኾነውን የእጅ ምልክት በማሳየት ደስታውን ገልጿል። ይህ… https://www.ameco.et/sport/7161/
Read the full story at amharamassmedia ↗