በትግራይ ክልል የከተሞችን የመጠጥ ውሃ ሽፋን 40 በመቶ ለማድረስ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ ሕዳር 19 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣዮቹ ስድስት ወራት የትግራይ ክልል ከተሞችን የመጠጥ ውሃ ሽፋን 40 በመቶ ለማድረስ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ባለአደራ አስተዳደር በባለአደራ አስተዳደሩ የመጠጥ ውሃ እና ሳኒቴሽን አቅርቦት ዳይሬክቶሬት የቀጣዮቹን ስድስት ወራት የሥራ ዕቅድ አጽድቋል በዚህም የውሃ ተደራሽነትን በማጠናከር የከተሞችን የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ሽፋን ወደ 40 በመቶ ለማድረስ መታቀዱ … The post በትግራይ ክልል የከተሞችን የመጠጥ ውሃ ሽፋን 40 በመቶ ለማድረስ እየተሰራ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗