የአፍሪካን የጤና ሉዓላዊነት በራስ አቅም በተቀናጀ ሥርዓትና በዘላቂ ፋይናንስ ማረጋገጥ ይገባል – ዶር መቅደስ ዳባ

WELCOMEneutral2026-11-28 06:19:58 UTC
AdYour ad here[email protected]
የአፍሪካን የጤና ሉዓላዊነት በራስ አቅም በተቀናጀ ሥርዓትና በዘላቂ ፋይናንስ ማረጋገጥ ይገባል – ዶር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ ሕዳር 18 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ የጤና ሉዓላዊነቷን በራሷ አቅም በተቀናጀ ሥርዓትና በዘላቂ የጤና ፋይናንስ ማረጋገጥ ይገባታል አሉ የጤና ሚኒስትር ዶር መቅደስ ዳባ “የአፍሪካ የጤና ደኅንነትና ሉዓላዊነት ከጤና ጥገኝነትና ተጋላጭነት ወደ ባለቤትነትና ጽናት የሚደረግ ሽግግር” በሚል መሪ ሀሳብ ከሕዳር 14 ጀምሮ በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው 5ኛው ዓለም አቀፍ የአፍሪካ የሕዝብ ጤና ጉባኤ … The post የአፍሪካን የጤና ሉዓላዊነት በራስ አቅም በተቀናጀ ሥርዓትና በዘላቂ ፋይናንስ ማረጋገጥ ይገባል – ዶር መቅደስ ዳባ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]