በመቐለ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን ለማስጀመር የሚደረገው ዝግጅት ተጠናክሮ ይቀጥላል – አገልግሎቱ

WELCOMEneutral2026-11-28 06:19:58 UTC
AdYour ad here[email protected]
በመቐለ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን ለማስጀመር የሚደረገው ዝግጅት ተጠናክሮ ይቀጥላል – አገልግሎቱ

አዲስ አበባ ሕዳር 18 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በመቐለ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን ለማስጀመር የሚደረገው ዝግጅት ተጠናክሮ ይቀጥላል አለ የፌደራል የመሶብ አገልግሎት በትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር የመቐለ ከተማ አስተዳደር ከፌደራል የመሶብ አገልግሎት ጋር በተደረሰው ስምምነት መሰረት በከተማዋ የመሶብ አገልግሎትን ለማስጀመር በአዲስ አበባ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቅቋል የፌደራል የመሶብ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዮናስ አለማየሁ የስልጠናውን … The post በመቐለ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን ለማስጀመር የሚደረገው ዝግጅት ተጠናክሮ ይቀጥላል – አገልግሎቱ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]