ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶር) ከደቡብ ሱዳን ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ሕዳር 18 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶር) ከደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይ እና የዓለም አቀፍ ትብብር ተጠባባቂ ሚኒስትር አምባሳደር ሴሲሊያ አዴንግ ጋር ተወያይተዋል ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶር) በዚሁ ወቅት የሁለቱን ሀገራት ጠንካራ ወዳጅነት በማውሳት ግንኙነታቸውን ይበልጥ ማጠናከር ይገባል ብለዋል ኢትዮጵያ መጪውን የደቡብ ሱዳን ምርጫ ሂደት በቅርበት እየተከታተለች እንደምትገኝ ገልጸው የምርጫ … The post ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶር) ከደቡብ ሱዳን ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗