ቦርዱ በትግራይ ክልል ምርጫ ማስፈጸምን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ
አዲስ አበባ ሕዳር 18 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በትግራይ ክልል ምርጫ ማስፈጸምን አስመልክቶ ከሀገር አቀፍ እና በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎችና ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ በዚሁ ወቅት እንዳሉት ስኬታማ ምርጫ በቦርዱ ጥረት ብቻ የሚከናወን ባለመሆኑ ግልጽ ነፃና ገለልተኛ ምርጫ ለማድረግ የባለድርሻ አካላት ተሣትፎ ማረጋገጥ ይገባል የውይይቱ ዓላማም … The post ቦርዱ በትግራይ ክልል ምርጫ ማስፈጸምን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗