በገቢዎች ቢሮ ስም በማጭበርበር የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

WELCOMEneutral2026-11-28 06:19:58 UTC
AdYour ad here[email protected]
በገቢዎች ቢሮ ስም በማጭበርበር የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ሕዳር 18 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የገቢዎች ቢሮ ሠራተኞች ነን በሚል ሐሰተኛ ማንነት የንግድ ተቋማትን በማጭበርበር የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦች በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውለዋል ተጠርጣሪዎቹ በቱሉ ዲምቱ ወረዳ በሚገኙ የንግድ ተቋማት በመዘዋወር ነጋዴዎች ያለደረሰኝ ግብይት ፈጽመዋል በሚል 100 ሺህ ብር ቅጣት እንደሚጣልባቸው በማስፈራራት እና 50 ሺህ ብር … The post በገቢዎች ቢሮ ስም በማጭበርበር የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]