በኤፍራታና ግድም ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ

WELCOMEneutral2026-11-28 06:19:58 UTC
AdYour ad here[email protected]
በኤፍራታና ግድም ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ ሕዳር 18 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት አልፏል አደጋው ዛሬ በወረዳው ሆራ ቀበሌ የተከሰተ ሲሆን ከአምስቱ ሰዎች ሕይወት ማለፍ በተጨማሪ በሌሎች ተሳፋሪዎች ላይ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት አድርሷል ከደሴ ከተማ ተነስቶ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ በጠዋቱ … The post በኤፍራታና ግድም ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]