የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሴት ተማሪዎችን ስኬት ያስቀጠለችው ዶር እጹብ ስንታየሁ

WELCOMEneutral2026-11-28 06:19:58 UTC
AdYour ad here[email protected]
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሴት ተማሪዎችን ስኬት ያስቀጠለችው ዶር እጹብ ስንታየሁ

አዲስ አበባ ሕዳር 18 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሴት ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብን ባህላቸው እያደረጉት መጥተዋል በዩኒቨርሲቲው የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የዘንድሮ የህክምና ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት በዶር እጹብ ስንታየሁ ተመዝግቧል ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገበችው ዶር እጹብ ስንታየሁ 3.86 ያመጣች ሲሆን አንደኛ ደረጃን ይዛለች ባለፈው ዓመት የዩኒቨርሲቲው የህክምናና ጤና ሳይንስ … The post የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሴት ተማሪዎችን ስኬት ያስቀጠለችው ዶር እጹብ ስንታየሁ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]