ተቀማጭ የውጭ ምንዛሬ ክምችታችን ከ20 በመቶ በላይ አድጓል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር)
አዲስ አበባ ሕዳር 18 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ተቀማጭ የውጭ ምንዛሬ ክምችታችን ከ20 በመቶ በላይ አድጓል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምቤት የመጀመሪያ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል የውጭ ምንዛሪን አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ ከሪፎርም በፊት በባንክ ስርዓት እና በትይዩ … The post ተቀማጭ የውጭ ምንዛሬ ክምችታችን ከ20 በመቶ በላይ አድጓል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗