ገምሃሎ-ባድመ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-11-28 07:35:29 UTC
AdYour ad here[email protected]

ገምሃሎ-ባድመ‼️ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እና የ‹‹ቲፒኤፍ›› ኃይሎች ከኤርትራ መከላከያ ኃይል እና ከ‹‹ቲዲ*ኤፍ›› ጋር ሌሊቱን ሙሉ ካካሄዱት ከባድ የእግረኛ ውጊያ በኋላ፣ በባድሜ አቅራቢያ የምትገኘውን የድንበር መንደር ጓል ገምሃሎን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠራቸውን የግጭት መረጃዎችን የሚከታተለው ዓለም አቀፉ ተቋም ‹‹አክሌድ›› (ACLED) አስታወቀ፡፡ ተቋሙ እ.ኤ.አ. ኖቬምበር 26 ቀን 2026 ባወጣው የግጭት ክትትል ሪፖርት እንዳመለከተው፣ እ.ኤ.አ. ኖቬምበር 25 ቀን 2026 ሌሊቱን ሙሉ በከባድ የእግረኛ ተኩስ ልውውጥ የታጀበው ፍልሚያ ጓል ገምሃሎን ሙሉ በሙሉ በመንግሥትና በአጋር ኃይሎቹ ቁጥጥር ሥር እንድትውል አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትም ይህንኑ የድንበር መንደር ከተቆጣጠረ በኋላ ወደ ጋዜ ተጋሩና ሰምበል አካባቢዎች ግስጋሴውን መቀጠሉን ሪፖርቱ ጠቁሟል፡፡…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]