የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ሀገራዊ የደን ሽፋንን ከማሳደግ እና ተፈጥሮን ከመታደግ አልፎ ሀገሪቱን በአየር ንብረት ለውጥ መድረኮች ላይ በአህጉሪቱ በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱ እና ታማኝነት ካላቸው ድምጾች አንዷ እንድትኾን አድርጓታል።
የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ሀገራዊ የደን ሽፋንን ከማሳደግ እና ተፈጥሮን ከመታደግ አልፎ ሀገሪቱን በአየር ንብረት ለውጥ መድረኮች ላይ በአህጉሪቱ በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱ እና ታማኝነት ካላቸው ድምጾች አንዷ እንድትኾን አድርጓታል። ይህ በጥቂት ሀገራት ብቻ በሚታይ ግዙፍ ሀገራዊ የሕዝብ ንቅናቄ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ችግኞችን በመትከል ላይ የተመሰረተው ስኬት ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሀብት…
Read the full story at amharamassmedia ↗