የወቅቱ ሻምፒዮን ኢንተር ማያሚ ከአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር ጥሎ ማለፍ ውድድር ውጭ ኾነ።
የወቅቱ ሻምፒዮን ኢንተር ማያሚ ከአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር ጥሎ ማለፍ ውድድር ውጭ ኾነ። የአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር (MLS) የወቅቱ ሻምፒዮን የኾነው ኢንተር ማያሚ በኮለምበስ ክሩ ተሸንፎ ከጥሎ ማለፍ ውድድሩ ገና በጊዜ ተሰናብቷል። ኮለምበስ ክሩ ሁለቱንም የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፉን ሲያረጋግጥ፣ የኢንተር ማያሚ የውድድር ዘመን ጉዞም በዚህ መልኩ ተጠናቅቋል።… https://www.ameco.et/sport/7167/
Read the full story at amharamassmedia ↗