የቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ ከአስር ዓመታት በኃላ በግብፅ የስራ ጉብኝት ማድረግ ጀመሩ!
የቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ ከአስር ዓመታት በኃላ በግብፅ የስራ ጉብኝት ማድረግ ጀመሩ! የቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ ለመጀመሪያ ጊዜ በትላንትናዉ ምሽት ከ10 ዓመታት በኃላ በግብፅ የሚያደርጉትን ይፋዊ ጉብኝት መጀመራቸዉ ተሰማ።የግብፅ ፕሬዝዳንት አብዱል ፈታህ አል-ሲሲ ዥን በካይሮ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል አድርገውላቸዋል ተብሏል።በተጨማሪም ሁለቱ መሪዎች የሁለትዮሽ ግንኙነቶችን ለማጠናከር እና የሀገሮቹን አጠቃላይ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ተግባራዊ ለማድረግ እንዲሁም የጋራ ፍላጎት ባላቸዉ ቀጠናዊና እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች እንደሚወያዩ ይጠበቃል። የግብፅ ፕሬዝዳንት ቢሮ በትናንትናዉ ዕለት እንደገለጸዉ ከሆነ ጉብኝቱ እ.አ.አ በ2014 በሁለቱ ሀገራት መካከል የተፈረመውን አጠቃላይ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ስምምነት ተግባራዊ ማድረግ ላይ ትኩረት እንደሚያደርግ…
Read the full story at addis_news ↗