የኤችአይቪ መከላከያ ገባ‼

WASULIFEneutral2026-11-28 07:48:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኤችአይቪ መከላከያ ገባ‼ በዓመት ሁለት ጊዜ ብቻ የሚወሰደው የኤችአይቪ መከላከያ መድኃኒት ወደ አፍሪካ መላክ ተጀመረ‼ በየቀኑ እንክብል መውሰድ ሳያስፈልግ በዓመት ሁለት ጊዜ ብቻ በመርፌ የሚሰጠው የኤችአይቪ መከላከያ መድኃኒት «ሌናካፓቪር» ወደ አፍሪካ መላክ መጀመሩን የህንዱ መድኃኒት አምራች «ሄቴሮ» አስታወቀ። ኩባንያው በቅድሚያ 300 ሺህ ብልቃጥ (ቫይል) መድኃኒቶችን ለዛምቢያ፣ ዩጋንዳ እና ዚምባብዌ ለማቅረብ አቅዷል። በዓለም ጤና ድርጅት በ2025 ይሁንታ ያገኘው ይህ መድኃኒት፣ የቫይረሱ ሥርጭት በከፍተኛ ደረጃ በሚገኝባቸው የአፍሪካ አካባቢዎች የመከላከያ አማራጮችን በስፋት ተደራሽ ለማድረግ ትልቅ እገዛ ይኖረዋል። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]