የሱዳን ጦር በኢትዮጵያ ድንበር ሰፈረ!!!

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-11-28 08:33:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሱዳን ጦር በኢትዮጵያ ድንበር ሰፈረ!!! አቶ የማነ ገብረመስቀል ‹‹ኢትዮጵያ ለጦርነትና ለሚያስከትለው ውድመት በአመት የምታወጣው ከ1.5 ቢሊዮን ዶላር የበለጠ ነው›› አሉ፡፡ የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር አቶ የማነ ገብረመስቀል በአስመራ ቤተመንግስት ለተመድ ተወካዮችና አካባቢያዊ ዳይሬክተሮች በዚህ ሳምንት ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸው ውስጥ ተመድ በአገራቸው ውስጥ ያለውን ሚና በተመለከተ መጠነኛ ገለፃ ከሰጡ በኋላ አብዛኛውን ትኩረታቸውን በኢትዮጵያ ላይ አድርገዋል፡፡ኢትዮጵያ ‹‹ሉአላዊ ወደባህር መውጫ›› ለማግኘትና ‹‹በቀይ ባህር ላይ የባህር ሀይል ለማቋቋም›› በሚል ሰበብ ወደጦርነት ለመግባት መወሰኗን የጠቀሱት አቶ የማነ ባህር ሀይሉ ስትራቴጂያዊ ጥልቀት እንዲኖረው እንዳቀደችም አስታውቀዋል...... https://youtu.be/zkY4TTSxvDk

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]