✅ አጭር ቅድመ ዳሰሳ

ETHIOEPLneutral2026-11-28 08:56:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

✅ አጭር ቅድመ ዳሰሳ | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ብሬንትፎርድ | 🏆 ፕሪሚየር ሊግ | 12ኛ ሳምንት ዩናይትድ በሊጉ ከ11 ጨዋታዎች 8 ነጥብ ብቻ በማሳካት በሰንጠረዡ 19ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። ቡድኑ በመጨረሻው የሊግ ጨዋታ ከሊቨርፑል 4-0 ተሸንፏል። ብሬንትፎርድ ከ11 ጨዋታዎች 17 ነጥብ በማሳካት በሰንጠረዡ 6ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። ቡድኑ በመጨረሻው የሊግ ጨዋታ ኤቨርተንን 4-0 በማሸነፍ ጥሩ ውጤት አስመዝግቧል። 🎙 የሁለቱ ክለቦች አሰልጣኞች አስተያየት :- #- የዩናይትድ አሰልጣኝ ፖቼቲኖ ቡድኑ ውስጥ የእምነት፣ የመተማመንና የቡድን መንፈስ መገንባት ዋና ትኩረቱ እንደሆነ ገልጿል። በአጭር የልምምድ ጊዜ የጨዋታ አሰራሩን ለማስተላለፍ እየሠራ መሆኑንም አስረድቷል። #- የብሬንትፎርድ አሰልጣኝ ኪት አንድሪውስ ፖቼቲኖ በቡድኑ ውስጥ የሚያስገባቸው የጨዋታ ለውጦች መታየት እንደጀመሩ…

Read the full story at ethioepl ↗
AdYour ad here[email protected]