መንግስት አርሲ ዞን ሰላማዊ ዜጎችን በማስታጠቅ አካባቢያዊ ውጥረትን እያባባሰ ነው ሲል ኦነሠ ከሰሰ።

WASULIFEneutral2026-11-28 08:58:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

መንግስት አርሲ ዞን ሰላማዊ ዜጎችን በማስታጠቅ አካባቢያዊ ውጥረትን እያባባሰ ነው ሲል ኦነሠ ከሰሰ። ክሱ የቀረበው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ሐሙስ ህዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባደረጉት ንግግር፣ በአርሲ ያለውን የጸጥታ ችግር ለመፍታት ባለሥልጣናት ነዋሪዎች «ራሳቸውን እንዲከላከሉ ማስታጠቃቸውን» መግለጻቸውን ተከትሎ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ አክለውም ነዋሪዎችን ለመጠበቅ በሚደረግ ጥረት የጸጥታ አባላት መገደላቸውን ጠቅሰው የአካባቢ ሚሊሻ እና የፖሊስ ሚናን ተከላክለዋል። በአንጻሩ የኦሮሞ ነፃነት ሠራወት(ኦነሠ)፣ መንግሥት የተወሰኑ የሰላማዊ ዜጋ ቡድኖችን መርጦ ማስታጠቁ ለትውልዶች አብረው የኖሩ ማህበረሰቦች እርስ በእርሳቸው እንደ የጸጥታ ሥጋት እንዲተያዩ የማድረግ አደጋ እንዳለው አስጠንቅቋል። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]