የሙስናን ስውር ትስስር በቴክኖሎጂ አሠራር ለመበጠስ እየተከናወነ ያለው ተግባር።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-28 09:28:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሙስናን ስውር ትስስር በቴክኖሎጂ አሠራር ለመበጠስ እየተከናወነ ያለው ተግባር። የአማራ ክልል ሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን 23ኛውን የፀረ ሙስና ቀንን በማስመልከት ከሚዲያ እና ኮሙዩኒኬሽን ዘርፍ ባለሙያዎች ጋር የሙስና ወንጀሎችን ለመከላከል የምክክር መድረክ አካሂዷል። “ስውር ትስስሮችን በማጋለጥ የሙስና ወለድ ወንጀሎችን ሰንሰለት እንበጥስ” የሚለውም መሪ መልዕክቱ ነው። የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ ዓባይ መንግሥቴ ሙስና እና ብልሹ አሠራሮች የልማት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]