የአውሮፓ ፓርላማ በኤርትራ ባለሥልጣናት ላይ ማዕቀብ እንዲጣል ጥሪ አቀረበ።
የአውሮፓ ፓርላማ በኤርትራ ባለሥልጣናት ላይ ማዕቀብ እንዲጣል ጥሪ አቀረበ። የአውሮፓ ፓርላማ በኤርትራ እየተፈጸሙ ናቸው የተባሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች በገለልተኝነትና በነፃነት እንዲጣሩ ጠይቋል። የፓርላማው አባላት ከባድ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በፈጸሙ የኤርትራ ባለሥልጣናት ላይ ያነጣጠረ ማዕቀብ ሊጣልባቸው እንደሚገባ አሳስበዋል። በተጨማሪም የአውሮፓ ኅብረት የውጭ ግንኙነት አገልግሎት ከኤርትራ ባለሥልጣናት ጋር በሚያደርጋቸው ግንኙነቶች የሰብአዊ መብቶችን መከበር እንደ ዋና ቅድመ-ሁኔታ እንዲይዝ ጥሪ አቅርበዋል። መቀመጫውን በፈረንሳይ ስትራስቡርግ ያደረገው የአውሮፓ ፓርላማ ኅዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም. ኤርትራን የተመለከተ ጠንካራ የውሳኔ ሐሳብ አጽድቋል። ውሳኔው በ529 የድጋፍ ድምፅ፣ በ2 የተቃውሞ ድምፅ እና በ25 ድምፀ ተአቅቦ ጸድቋል።በውሳኔው ላይ የኤርትራ ባለሥልጣናት…
Read the full story at addis_news ↗