በአሁኑ ወቅት ምርጡ ቡድን አርሰናል ነው ይላሉ የሲቲ አሠልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ፦
በአሁኑ ወቅት ምርጡ ቡድን አርሰናል ነው ይላሉ የሲቲ አሠልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ፦ ለመኾኑ እናንተ ተከታዮቻችን ትስማሙ ይኾን ሀሳብ ስጡበት? የሲቲው አሠልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ አርሰናል በአሁኑ ወቅት ምርጡ ቡድን መኾኑን በመግለጽ ለተጋጣሚያቸው ያላቸውን አድናቆት ገልጸዋል። አሠልጣኙ አርሰናል የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ማንሳቱን እና እስከ አውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ መድረሱን በማስታወስ፣ የቡድኑን ወቅታዊ… https://www.ameco.et/sport/7173/
Read the full story at amharamassmedia ↗