በመጨረሻም ሰላማዊ ሰልፉ ተከለከለ‼

WASULIFEneutral2026-09-02 09:50:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

በመጨረሻም ሰላማዊ ሰልፉ ተከለከለ‼ 📌ደሴ ገራዶ ከ10 በላይ ወጣቶች ሰልፍ አስተባበራችሁ በሚል በሚኒሻ ታፍነው የት እንደተወሰዱ አይታወቅም ተብሏል‼ 📌ገራዶ ነዋሪዎችን በየሰፈሩ በሚኒሻ ማዋከቡ ማሸማቀቁ ብዙዎችን አሳዝኗል ነው የተባለው‼ ደሴ ከተማ በተለይ የሰኞ ገበያ ክፍለ ከተማ ብልፅግና ፓርቲና የፀጥታ አመራሮች ገራዶ ምን እያካሄዳችሁ ነው? የምትመሩት ህዝብ የገራዶ መነሃሪያ በክልልና በከተማው ከፍተኛ አመራሮች ከተመረቀ በኋላ ተክደናል:ስራ ሊጀምርልን ስላልቻለና ሰሚ አካል ስላጣን ሰላማዊ ሰልፍ እናደርጋለን ብለው በህጋዊ መልኩ ተነሱ። የእናንተ በዚህ ደረጃ በሰልፍ ጥያቄያቸውን እንዳያቀርቡ ማዋከቡ ምን ይሉታል? ይታወቃል የፖለቲካ ጉዳይ የላቸው። ከነዋሪዎች በተገኘ መረጃ መሠረት እስካሁን ደሴ ገራዶ ከ10 በላይ ወጣቶች ሰልፍ አስተባበራችሁ በሚል በሚኒሻ ታፍነው የት…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]