ሞን ሪል ስቴት በአየር ጤና የገነባቸውን የንግድ ሱቆች ለደንበኞች እያስረከበ መሆኑን አስታወቀ

ZENA24NOWneutral2026-11-28 10:58:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሞን ሪል ስቴት በአየር ጤና የገነባቸውን የንግድ ሱቆች ለደንበኞች እያስረከበ መሆኑን አስታወቀ ሞን ሪል ስቴት በአዲስ አበባ አየር ጤና አካባቢ እያስገነባ ከሚገኘው ግዙፍ የመኖሪያና የንግድ ሕንፃዎች ፕሮጀክት ውስጥ የንግድ ሱቆችን ለደንበኞቹ እያስረከበ መሆኑን ገለጸ። ማዕከሉ ለአየር ጤና፣ ዘነበወርቅ፣ ዓለም ባንክ፣ አንፎ፣ ቤቴል፣ ካራ፣ ጦር ኃይሎችና ጀሞ አካባቢ ነዋሪዎች ረጅም ርቀት ሳይጓዙ የገበያ አማራጭ እንደሚፈጥር ተገልጿል። የድርጅቱ የሽያጭ ሱፐርቫይዘር አቶ አትናቲዮስ ጥላሁን እንደገለፁት በአንድ ብሎክ ውስጥ ያሉ ወደ 90 የሚጠጉ የንግድ ሱቆች ግንባታ ተጠናቆ በቀጣዩ አንድ ወር ውስጥ ቁልፋቸውን ለደንበኞች ለማስረከብ ዝግጅት ተደርጓል። ከአራት የመኖሪያ ብሎኮች በተጨማሪ G+4 የንግድ ሕንፃ ገንብቶ ለማስረከብ እየሠራ መሆኑን የገለጹት አቶ አትናቲዮስ የመኖሪያ ቤቶቹ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]