የባሕር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም ዛሬ በአጼዎቹ ይደምቃል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-28 11:10:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

የባሕር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም ዛሬ በአጼዎቹ ይደምቃል። ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮጵያ መድን በ7ኛ ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ የሚያደርጉትን ጨዋታ ታላቁ የባሕር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም ያስተናግዳል። አጼዎቹ እና እንግዳው ቡድን ኢትዮጵያ መድን እስካሁን ዘጠኝ ጊዜ ያክል ተገናኝተዋል። በዚህ ግንኙነታቸውም ሦሥት ጊዜ አጼዎቹ ሲያሸንፉ ሁለት ጊዜ… https://www.ameco.et/sport/7176/

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]