የሳይበር ደህንነትንና ዲጂታል ሥነ ምግባርን ከትምህርት ሥርዓቱ ጋር ማቀናጀት ወሳኝ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕር)
አዲስ አበባ ሕዳር 19 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚፈጠሩ ተግዳሮቶችን በብቃት መወጣት የሚችል ትውልድ ለማፍራት የሳይበር ደህንነትንና የቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ከትምህርት ሥርዓቱ ጋር ማቀናጀት ይገባል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕር) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በ5ኛ ዙር ሀገር አቀፍ የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ ቻሌንጅ ያሰለጠናቸውን ሰልጣኞች አስመርቋል ብርሃኑ ነጋ (ፕር) በዚህ ወቅት ዓለም በ4ኛው የኢንዱስትሪ አብዮት … The post የሳይበር ደህንነትንና ዲጂታል ሥነ ምግባርን ከትምህርት ሥርዓቱ ጋር ማቀናጀት ወሳኝ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗