አማራ ፋኖ-አፋብን ለድርድር መዘጋጀቱን ገለፀ‼
አማራ ፋኖ-አፋብን ለድርድር መዘጋጀቱን ገለፀ‼ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) በዓለም አቀፍ ተቀባይነት ባላቸው ተቋማት የሚመራና አፈጻጸሙ የሚከታተል ድርድር ከመንግሥት ጋር እንዲደረግ ጥያቄ ከቀረበ ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ መሆኑን ቃል አቀባዩ አስረስ ማረ ለቢቢሲ ተናገሩ። ቃል አቀባዩ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን የቅርብ ጊዜ የፓርላማ የሰላም ጥሪ "የእጅ ስጡ ጥሪ እንጂ የድርድር አይደለም" ሲሉ አጣጥለዋል። በተጨማሪም የአፋብን እና የሰባት ታጣቂ ኃይሎች ጥምረት (ትብብር ለኅልውና) መሪ ዘመነ ካሴ ከተመድ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጓንግ ኮንግ ጋር ተወያይተው፣ ዓለም አቀፍ ማኅበረሰቡ በመንግሥት ላይ የዲፕሎማሲ ጫና እንዲያሳድር መጠየቃቸውን አስረስ ገልጸዋል። በትግራይ በኩል ዳግም ስለተቀሰቀሰው ግጭትና የፌደራል ኃይሎች ዋና ዋና ከተሞችን ስለመቆጣጠራቸው…
Read the full story at wasulife ↗