86በመቶ የሚሆነውን ህዝብ በማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድን ስርዓት ተጠቃሚ መሆኑ ተገለፀ።
86በመቶ የሚሆነውን ህዝብ በማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድን ስርዓት ተጠቃሚ መሆኑ ተገለፀ። ከ29 ሺህ በላይ ተሳታፊዎችን በአዲስ አበባ ሰብስቦ በጊነስ ቡክ የሪከርድ ስኬት የተጠናቀቀውን አምስተኛውን የአፍሪካ ህብረተሰብ ጤና ጉባኤ ተከትሎ፣ ኢትዮጵያ በጉባኤው የገባችውን ቃል ከመናገር ወደ ተግባራዊ አፈጻጸም ለመሸጋገር ቁርጠኛ መሆኗን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ አስታወቁ። ሚኒስትሯ በጉባኤው መዝጊያ ስነ-ስርዓት ላይ እንደገለጹት፣ መንግስት ቃል ከመግባት ወደ ተግባር ለመሸጋገር ቁርጠኛ ነው። በዚህም መሰረት የጤና ዘርፉን በጥቅሉ በባለቤትነት ለመምራት እንዲሁም ከመከላከል እስከ መቆጣጠር ያለውን የጤና ስርዓት በመንግስት የበላይነት ባለው አስተዳደር ስር ለማስተዳደር የ2030 ሀገራዊ እቅድ መዘጋጀቱን ዶ/ር መቅደስ ዳባ ተናግረዋል። መንግስት በሰው ኃይል ልማት፣ በመሰረተ ልማት…
Read the full story at zena24now ↗