ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ለድርድር የራሱን ቅድመ ሁኔታ አስቀመጠ!

ADDIS_NEWSneutral2026-11-28 11:59:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ለድርድር የራሱን ቅድመ ሁኔታ አስቀመጠ! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ዓለም አቀፍ ተቀባይነት እና ልምድ ባላቸው ተቋማት የሚመራና አፈጻጸሙም የሚከታተል ድርድር ከመንግሥት ጋር እንዲደረግ ጥያቄ ከቀረበለት ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ መሆኑን ገለጸ። የንቅናቄው ቃል አቀባይ አስረስ ማረ ለቢቢሲ እንደተናገሩት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፓርላማ ያቀረቡት ጥሪ ትክክለኛ የሰላም ድርድር ሳይሆን ታጣቂዎችን የማባበልና "የእጅ ስጡ ጥሪ" በመሆኑ ተቀባይነት የለውም። አፋብን የአማራ ሕዝብን የፖለቲካና የህልውና ጥያቄዎች በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችሉ የድርድር ስልቶችን በሰነድ አዘጋጅቶ የሦስተኛ ወገን አሸማጋይነትን እየጠበቀ መሆኑን አስታውቋል። በሌላ በኩል፣ የአፋብን እና የሰባት ታጣቂ ኃይሎች ጥምረት የሆነው "የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለኅልውና"…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]