የሳይበር ደኅንነት ለሀገር ሉዓለዊነት

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-28 11:54:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሳይበር ደኅንነት ለሀገር ሉዓለዊነት የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር በ5ኛው ዙር የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ በተለያዩ ዘርፎች ሲያሠለጥናቸው የነበሩ ሠልጣኞችን አስመርቋል። የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ዋና ዳይሬክተር ትዕግሥት ሀሚድ ኢትዮጵያ የራሷን የዲጂታል የወደፊት እጣፈንታዋን የምትወስነው ባላት የቴክኖሎጂ ዕድገት ብቻ ሳይኾን ዕውቀት፣ ክህሎት እና ብቃት ነው ብለዋል። የሀገር ሉዓላዊነት በቴክኖሎጂ በሰው ኀይል እና በፈጠራ የታገዘ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]