የትግራይ ሰላም ሰራዊት ይፈርሳል⁉
የትግራይ ሰላም ሰራዊት ይፈርሳል⁉ DDR በትግራይ የሰላም ኃይል (TPF) አባላት መካከልም ይጀመራ፤መረጃው ትክክል ነው። ይህ ማለት ግን የትግራይ ሰላም ሰራዊት በDDR ሙሉ ለሙሉ ይፈርሳል ማለት ሳይሆን DDR የሚመለከታቸው የሚከተለቱን ነው። በትግራይ ሰላም ሰራዊት(TPF) ስር ሆነው:- 📌ለቆሰሉ 📌በእድሜ ለገፉ 📌የቀድሞ ተዋጊ ለነበሩ 📌ለታመሙ ወዘተ...መሆኑን ምንጮች ገልጸዋል። አዩዘሀበሻ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗