በሰሜን ጎንደር በየወሩ ከ30 በላይ አዳዲስ የኤችአይቪ ታማሚዎች እየተመዘገቡ ነው ተባለ፡፡

ADDIS_NEWSneutral2026-11-28 12:49:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

በሰሜን ጎንደር በየወሩ ከ30 በላይ አዳዲስ የኤችአይቪ ታማሚዎች እየተመዘገቡ ነው ተባለ፡፡ በሰሜን ጎንደር የኤችአይቪ ስርጭት እየጨመረ ነው የተባለ ሲሆን በየወሩ ከ30 በላይ አዳዲስ የኤችአይቪ ተያዦች እየተመዘገቡ መሆኑን የዞኑ ኤችአይቪ ኦፊሰር አቶ ሰለሞን መኮንን ለብስራት ሬዲዮ ገልጸዋል። በአሁኑ ወቅት በዞኑ ማይጸምሪና ዲማ ወረዳዎችን ሳይጨምር በቀሩት የዞኑ አካባቢዎች ከ2 ሺህ 900 በላይ ሰዎች ከኤችአይቪ ጋር እየኖሩ እንደሚገኙም ኃላፊው አስታውቀዋል። ለቫይረሱ ስርጭት መጨመር ከተጠቀሱት ምክንያቶች መካከል የእርግዝና መከላከያ ዘዴዎች መስፋፋታቸውን ተከትሎ ማህበረሰቡ እርግዝናን ከመከላከል አንጻር ትኩረት ቢሰጥም ከኤችአይቪ መከላከል አንጻር በቂ ግንዛቤ አለመኖሩ አስረድተዋል። ይህም በተለይ አፍላ ወጣቶችን ለቫይረሱ ተጋላጭ እያደረጋቸው መሆኑን አቶ ሰለሞን ገልጸዋል።ይህ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]